በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር መሪሁን ፍቅሩ የተመራ ልዑካን ቡድን ኮሌጃችን እያከናወናቸው ያላቸውን የተለያዩ የልማት ሥራዎች ላይ የመስክ ምልከታ አካሄደ።