የእንስሳት እርባታ / ክፍል ዋና ዋና ተግባራት

  • የት/ት አሰጣጥ ዘዴዎችን በማዘመን ብቁና ተወዳዳሪ ሰልጣኞችን ማፍራት፤
  • የተግባርና የጽንሰ-ሐሳብ ት/ቶችን በተገቢና በጥራት መስጠት፤
  • የማስተማሪያ ላበራቶሪና ሠርቶ ማሳያ ፋርሞችን ለስልጠና ምቹ ማድረግ፤
  • ከመማር ማስተማር ሥራ ጎን ለጎን የተለያዩ ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር ሥራዎችን በማከናወን ተገቢውን የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠትና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ተጠቃሚና ተሳታፊ እንድሆኑ ማድረግ፤
  • የአቅም ግንባታ ሥራዎችን መሥራት፤ሥራ ፈጠራ ሀሳቦችን ማፈለቅ፤
  • አጠቃላይ የእንስሳት እርባታ ፋርሞችን ሙያዊ ድጋፍና ሥልጠና መስጠት፤  
  • የሥልጠና እና የምዘና አፈጻጸምን መከታታልና ግብረ መልስ መስጠት፤
  • ለባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት፤
  • በተለያዩ ሙያ ዘርፎች አጫጭር ሥልጠናዎችን መስጠት፤ድጋፍ መስጠት፤ለምሣሌ በሀር ትል፤በዶሮ እርባታ፤በወተት ሀብት ልማት ፤በንብ እርባታ፤በግና ፍየል መሞከት፤በዓሳ እርባታ፤በአሳማ እርባታ፤በድለባ፤ በሰብል ተረፈ ምርት ማሻሻል፤ገፈራ ማዘጋጀት፤ ወዘተ…
  • ፍላጎት መር የስልጠና ሂደት መተግበር፤70/30 ማስፈፀም፤መገምግም፤ማሻሻል፤

2. የእንስሳት እርባታ / ክፍል የሰው ኃይል ዝርዝር/2017 ..

ተ.ቁየመምህሩ ሥምጾታየት/ት ደረጃደመወዝምርመራ
 ብሩ ከፈኒMSC12579 
 መስፍን አሳምነውMSC12579 
 ተፈራ ወልዴBSC12579 
 ያዕቆብ  ቦንኬMSC12579 
 ማቴዎስ ኩሳBSC12579 
 መስፍን ጌታቸውMSC12579 
 አዲሴ  ደስታMSC12579 
 ዳዊት  ዮሴፍMSC12579 
 መለሰ መንግስቱMSC12579 
 ዘፍኔ ኦኑBSC10150 
 ስምኦን ዱሎMSC12579 
 ዘመዴ አሼቦMSC12579 
 ሥምረት ወንድሙBSC10150 
 ኤልያስ ጋዴቦBSC10150 
 ሙሉጌታ  ደስታDip6193 
 በቀለች ፍኖDip3934 
 ዙባይር ሹራላDip3934