ኮሌጃችን ከመማር ማስተማር ሥራ ጎን ለጎን የውስጥ ገቢ የማሰባሰብ አቅምን ለመጨመር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ለመስጠት በእንስሳት እርባታ ፣ የተፈጥሮ ሀብት እና ሰብል ልማት ዘርፎች የተለያዩ ሥራዎችን በኮሌጁ ፋርም እየሰራ ይገኛል።
ከነዚህ መካከል የተሻሻሉ የወተት ላሞች እርባታ፣ የተሻሻለ የማሽላ ዝርያ፣ የጓሮ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የተሻሻሉ የአቮካዶ ዝርያዎችን ማዳቀል እና ማምረትን በዋናነት ይጠቀሳሉ።