Animal Production Department

የእንስሳት እርባታ ት/ት ክፍል ዋና ዋና ተግባራት፡-

  • የት/ት አሰጣጥ ዘዴዎችን በማዘመን ብቁና ተወዳዳሪ ሰልጣኞችን ማፍራት፤
  • የተግባርና የጽንሰ-ሐሳብ ት/ቶችን በተገቢና በጥራት መስጠት፤
  • የማስተማሪያ ላበራቶሪና ሠርቶ ማሳያ ፋርሞችን ለስልጠና ምቹ ማድረግ፤
  • ከመማር ማስተማር ሥራ ጎን ለጎን የተለያዩ ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር ሥራዎችን በማከናወን ተገቢውን የማህበረሰብ አገልግሎት መስጠትና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ተጠቃሚና ተሳታፊ እንድሆኑ ማድረግ፤
  • የአቅም ግንባታ ሥራዎችን መሥራት፤ሥራ ፈጠራ ሀሳቦችን ማፈለቅ፤
  • አጠቃላይ የእንስሳት እርባታ ፋርሞችን ሙያዊ ድጋፍና ሥልጠና መስጠት፤  
  • የሥልጠና እና የምዘና አፈጻጸምን መከታታልና ግብረ መልስ መስጠት፤
  • ለባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት፤
  • በተለያዩ ሙያ ዘርፎች አጫጭር ሥልጠናዎችን መስጠት፤ድጋፍ መስጠት፤ለምሣሌ በሀር ትል፤በዶሮ እርባታ፤በወተት ሀብት ልማት ፤በንብ እርባታ፤በግና ፍየል መሞከት፤በዓሳ እርባታ፤በአሳማ እርባታ፤በድለባ፤ በሰብል ተረፈ ምርት ማሻሻል፤ገፈራ ማዘጋጀት፤ ወዘተ…
  • ፍላጎት መር የስልጠና ሂደት መተግበር፤70/30 ማስፈፀም፤መገምግም፤ማሻሻል፤

2. የእንስሳት እርባታ ት/ት ክፍል የሰው ኃይል ዝርዝር/2017 ዓ.ም.

ተ.ቁየመምህሩ ሥምጾታየት/ት ደረጃደመወዝምርመራ
 ብሩ ከፈኒወMSC12579 
 መስፍን አሳምነውወMSC12579 
 ተፈራ ወልዴወBSC12579 
 ያዕቆብ  ቦንኬወMSC12579 
 ማቴዎስ ኩሳወBSC12579 
 መስፍን ጌታቸውወMSC12579 
 አዲሴ  ደስታወMSC12579 
 ዳዊት  ዮሴፍወMSC12579 
 መለሰ መንግስቱወMSC12579 
 ዘፍኔ ኦኑወBSC10150 
 ስምኦን ዱሎወMSC12579 
 ዘመዴ አሼቦወMSC12579 
 ሥምረት ወንድሙሴBSC10150 
 ኤልያስ ጋዴቦወBSC10150 
 ሙሉጌታ  ደስታወDip6193 
 በቀለች ፍኖሴDip3934 
 ዙባይር ሹራላወDip3934