ኮሌጃችን ክረምት ት/ት መርሐ-ግብር ተማሪዎችን ፈተና ሰጠ

ኮሌጃችን በትምህርት ዘመኑ የመጀመሪያ ዓመት ክረምት ትምህርት መርሐ-ግብር ተማሪዎችን መልምሎ ለመቀበል የመግቢያ ፈተና ሰጠ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 10/2017 ዓ/ም በ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዓመት ክረምት መርሐ-ግብር ለመማር ያመለከቱ ተማሪዎችን መልምሎ ለመቀበል የመግቢያ ፈተና ተሰጥቷል። የኮሌጃችን ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ ኃላፊና ም/ዲን አቶ Read More …

የኮሌጃችን ክረምት መርሐ-ግብር ተማሪዎች

ኮሌጃችንን አዲስ ለተቀላቀሉ የክረምት መርሐ-ግብር ተማሪዎች በመማር ማስተማር ሂደትና ተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ገለጻ ተደረገ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 18 /2017 ዓ/ም ለኮሌጃችን አንደኛ ዓመት የክረምት መርሐ-ግብር ተማሪዎች በመማር ማስተማር ሂደትና ተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ገለጻ ተሰጥቷል። የኮሌጃችን ተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር ማስተባበሪያ Read More …

ኮሌጃችን 1243 ተማሪዎችን ዕለት አስመረቀ

ኮሌጃችን በስድስቱ የሙያ መስኮች በመካከለኛ ደረጃ ያሰለጠናቸውን 1243 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመረቀ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 5/ 2017 ዓ/ም ኮሌጃችን በሰብል ልማት፣ ተፈጥሮ ሀብት አያያዝ ፣ እንስሳት ጤና፣ መስኖ እና ፍሳሽ፣ እንስሳት እርባታ እና ሕብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት የሙያ መስኮች Read More …

የኮሌጃችን አካዳሚክ ኮሚሽንና ማኔጅመንት ችግኝ ተከላ

የኮሌጃችን አካዳሚክ ኮሚሽንና ማኔጅመንት አባላት በክልላዊ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም የኮሌጃችን አካዳሚክ ኮሚሽንና ማኔጅመንት አባላት “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ ሶልኳ ተራራ በተካሄደው Read More …

የኮሌጃችን አመራሮች ኦቶና ሆስፒታል መልሶ ለማደራጀት

የኮሌጃችን አመራሮች ኦቶና ሆስፒታል መልሶ ለማደራጀት የክልሉ መንግስት ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ ድጋፍ አደረጉ። አንጋፋው የኦቶና ሆስፒታል በቀን 19/11/2017 ዓ/ም ባጋጠመው የእሳት አደጋ ምክንያት የንብረት ውድመት መድረሱ ይታወሳል። ይህንን ተከተሎ ሆስፒታሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ የተሟላ አገልግሎት መስጠት እንዲችል መልሶ ለማደራጀት ሁሉም Read More …

አስደሳች ዜና ለኮሌጁና አከባቢው ማህበረሰብ

ኮሌጃችን በችግኝ ጣቢያው ያፈላቸውን የተሻሻሉና ምርታማ የቡናና ፓፓያ ችግኞችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል። በመሆኑም የምትፈልጉትን ችግኝ ወደ ፋይናንስ ክፍል ቀርባችሁ አስፈላጊ መረጃ በመውሰድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።