ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ስሞኦን የተመራ ከክልሉ ፋይናንስ፣ፕላንና ልማት ፣ ውሃ ልማት፣መስኖና ቆላማ ቢሮዎች የተውጣጣ ልዑካን ቡድን ወደ ኮሌጃችን መጥቶ ድጋፋዊ ክትትልና መስክ ምልከታ አድርጓል ።
Category: Uncategorized
ለኮሌጃችን ትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ፌዴራል ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐ-ግብር፣ በመማር ማስተማርና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደርጓል ።
ለተማሪዎቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐ-ግብር፣ በመማር ማስተማርና በተሻሻለው የተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ሰፊ ገለጻ ተደረጓል።
