ኮሌጃችን ከታደሰ ተስፋዬ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ጋር የግቢው ዙሪያ አጥር ግንባታ፣ ጥገና እና ማስዋብ እንድሁም የተማሪዎች መፀዳጃ ቤቶች ግንባታ ለማስጀመር የውል ስምምነት ተፈራርሟል።
ኮሌጃችን በትምህርት ዘመኑ የመጀመሪያ ዓመት ክረምት ትምህርት መርሐ-ግብር ተማሪዎችን መልምሎ ለመቀበል የመግቢያ ፈተና ሰጠ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 10/2017 ዓ/ም በ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዓመት ክረምት መርሐ-ግብር ለመማር ያመለከቱ ተማሪዎችን መልምሎ ለመቀበል የመግቢያ ፈተና ተሰጥቷል። የኮሌጃችን ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ ኃላፊና ም/ዲን አቶ Read More …
ኮሌጃችንን አዲስ ለተቀላቀሉ የክረምት መርሐ-ግብር ተማሪዎች በመማር ማስተማር ሂደትና ተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ገለጻ ተደረገ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 18 /2017 ዓ/ም ለኮሌጃችን አንደኛ ዓመት የክረምት መርሐ-ግብር ተማሪዎች በመማር ማስተማር ሂደትና ተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ገለጻ ተሰጥቷል። የኮሌጃችን ተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር ማስተባበሪያ Read More …
ኮሌጃችን በስድስቱ የሙያ መስኮች በመካከለኛ ደረጃ ያሰለጠናቸውን 1243 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመረቀ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 5/ 2017 ዓ/ም ኮሌጃችን በሰብል ልማት፣ ተፈጥሮ ሀብት አያያዝ ፣ እንስሳት ጤና፣ መስኖ እና ፍሳሽ፣ እንስሳት እርባታ እና ሕብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት የሙያ መስኮች Read More …
የኮሌጃችን አካዳሚክ ኮሚሽንና ማኔጅመንት አባላት በክልላዊ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም የኮሌጃችን አካዳሚክ ኮሚሽንና ማኔጅመንት አባላት “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ ሶልኳ ተራራ በተካሄደው Read More …
የኮሌጃችን አመራሮች ኦቶና ሆስፒታል መልሶ ለማደራጀት የክልሉ መንግስት ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ ድጋፍ አደረጉ። አንጋፋው የኦቶና ሆስፒታል በቀን 19/11/2017 ዓ/ም ባጋጠመው የእሳት አደጋ ምክንያት የንብረት ውድመት መድረሱ ይታወሳል። ይህንን ተከተሎ ሆስፒታሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ የተሟላ አገልግሎት መስጠት እንዲችል መልሶ ለማደራጀት ሁሉም Read More …