ኮሌጃችን የአጥር ግንባታ፣ ጥገናና ማስዋብ እንድሁም የመፀዳጃ ቤቶች ግንባታ ውል ተፈራረመ

ኮሌጃችን ከታደሰ ተስፋዬ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ጋር የግቢው ዙሪያ አጥር ግንባታ፣ ጥገና እና ማስዋብ እንድሁም የተማሪዎች መፀዳጃ ቤቶች ግንባታ ለማስጀመር የውል ስምምነት ተፈራርሟል።

ኮሌጃችን የግቢ ውበትና አረንጓዴ ልማት ሥራ ለማስጀመር ከወላይታ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ውል ተፈራረመ

ኮሌጃችን ጽዱ፣ ውብና አረንጓዴ እንዲሁም ምቹ የስራ አካባቢን ለመፍጠር ያለመ የግቢ ውበትና አረንጓዴ ልማት (Greenery) ሥራ ለማስጀመር ከወላይታ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር የውል ስምምነት አድርጓል።