ለኮሌጃችን ትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ፌዴራል ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐ-ግብር፣ በመማር ማስተማርና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደርጓል ። March 13, 2026March 13, 2026 admin ለተማሪዎቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐ-ግብር፣ በመማር ማስተማርና በተሻሻለው የተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ሰፊ ገለጻ ተደረጓል።
የትምህርት ክፍሉ ደረጃ ሁለት ተማሪዎች በሠርቶ ማሳያ ማሳቸው ላይ የተለያዩ ችግኝ ዘሮችን ለመትከል የሚያስችሉ ተግብራት እያከናወኑ ነው። March 3, 2026March 3, 2026 admin
የኮሌጃችን እንስሳት እርባታ ደረጃ አንድ ተማሪዎች የእንስሳት መኖን ወደ ፔሌት (Pellet) የመለወጥ ተግባር ልምምድ አደረጉ። March 3, 2026March 3, 2026 admin