Author: admin
ለቀበሌ ሰብል ልማት ባለሙያዎች የተዘጋጀው የክህሎት ሥልጠና በተጠናከረ መልኩ መሰጠቱን ቀጥሏል።
የዓለም አቀፍ የነጭ ሪቫን ቀን በኮሌጃችን በተለያዩ ኩነቶች በድምቀት ተከበረ።
የኮሌጃችን አመራሮች ለስታዲየሙ ግንባታ ድጋፍ አደረጉ።
የትምህርት ክፍሉ ደረጃ ሁለት ተማሪዎች በሠርቶ ማሳያ ማሳቸው ላይ የተለያዩ ችግኝ ዘሮችን ለመትከል የሚያስችሉ ተግብራት እያከናወኑ ነው።
የኮሌጃችን እንስሳት እርባታ ደረጃ አንድ ተማሪዎች የእንስሳት መኖን ወደ ፔሌት (Pellet) የመለወጥ ተግባር ልምምድ አደረጉ።
በክብረ በዓሉ ላይ የኮሌጃችን አካዳሚክ ኮሚሽንና ማኔጀመንት አባላት እንዲሁም ሌሎች ሠራተኞች ተሳትፈዋል ።
ኮሌጃችን ክረምት ት/ት መርሐ-ግብር ተማሪዎችን ፈተና ሰጠ
ኮሌጃችን በትምህርት ዘመኑ የመጀመሪያ ዓመት ክረምት ትምህርት መርሐ-ግብር ተማሪዎችን መልምሎ ለመቀበል የመግቢያ ፈተና ሰጠ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 10/2017 ዓ/ም በ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዓመት ክረምት መርሐ-ግብር ለመማር ያመለከቱ ተማሪዎችን መልምሎ ለመቀበል የመግቢያ ፈተና ተሰጥቷል። የኮሌጃችን ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ ኃላፊና ም/ዲን አቶ Read More …
የኮሌጃችን ክረምት መርሐ-ግብር ተማሪዎች
ኮሌጃችንን አዲስ ለተቀላቀሉ የክረምት መርሐ-ግብር ተማሪዎች በመማር ማስተማር ሂደትና ተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ገለጻ ተደረገ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 18 /2017 ዓ/ም ለኮሌጃችን አንደኛ ዓመት የክረምት መርሐ-ግብር ተማሪዎች በመማር ማስተማር ሂደትና ተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ገለጻ ተሰጥቷል። የኮሌጃችን ተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር ማስተባበሪያ Read More …
ኮሌጃችን 1243 ተማሪዎችን ዕለት አስመረቀ
ኮሌጃችን በስድስቱ የሙያ መስኮች በመካከለኛ ደረጃ ያሰለጠናቸውን 1243 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመረቀ። ወ/ሶ/ግ/ኮ ሀምሌ 5/ 2017 ዓ/ም ኮሌጃችን በሰብል ልማት፣ ተፈጥሮ ሀብት አያያዝ ፣ እንስሳት ጤና፣ መስኖ እና ፍሳሽ፣ እንስሳት እርባታ እና ሕብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት የሙያ መስኮች Read More …


