ኮሌጃችን የአጥር ግንባታ፣ ጥገናና ማስዋብ እንድሁም የመፀዳጃ ቤቶች ግንባታ ውል ተፈራረመ March 5, 2026March 5, 2026 admin ኮሌጃችን ከታደሰ ተስፋዬ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ጋር የግቢው ዙሪያ አጥር ግንባታ፣ ጥገና እና ማስዋብ እንድሁም የተማሪዎች መፀዳጃ ቤቶች ግንባታ ለማስጀመር የውል ስምምነት ተፈራርሟል።