አስደሳች ዜና ለኮሌጁና አከባቢው ማህበረሰብ

ኮሌጃችን በችግኝ ጣቢያው ያፈላቸውን የተሻሻሉና ምርታማ የቡናና ፓፓያ ችግኞችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል። በመሆኑም የምትፈልጉትን ችግኝ ወደ ፋይናንስ ክፍል ቀርባችሁ አስፈላጊ መረጃ በመውሰድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

One thought on “አስደሳች ዜና ለኮሌጁና አከባቢው ማህበረሰብ”

Comments are closed.