አስደሳች ዜና ለኮሌጁና አከባቢው ማህበረሰብ August 4, 2025August 6, 2025 admin ኮሌጃችን በችግኝ ጣቢያው ያፈላቸውን የተሻሻሉና ምርታማ የቡናና ፓፓያ ችግኞችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል። በመሆኑም የምትፈልጉትን ችግኝ ወደ ፋይናንስ ክፍል ቀርባችሁ አስፈላጊ መረጃ በመውሰድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።